published
698 days, 15 hours, 11 minutes ago
posted by
admin
698 days, 15 hours, 13 minutes ago
Sunday, June 20, 2010 9:37:09 PM
GMT
Sunday, June 20, 2010 9:35:33 PM
GMT
በደቡብ አፍሪካ የሚካሄደውን የ19ኛውን የዓለም ዋንጫ ውድድሮች ለማየት ከኢትዮጵያ ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመሄድ 50 ሺህ ብር የከፈሉ 550 ሰዎች ፈቃድ ተከለከሉ። ያስያዙት ገንዘብ አልተመለሰላቸውም።
|
No comments yet, be the first one to post comment.