ምርጫውን አለመሳተፉ ጥቅም ላያመጣ ቢችልም ትልቅ ጉዳት ግን ይኖረዋል

published 740 days, 13 hours, 59 minutes ago posted by adminadmin 740 days, 14 hours, 2 minutes ago
Sunday, May 09, 2010 10:55:23 PM GMT Sunday, May 09, 2010 10:51:41 PM GMT
ምርጫ ቀልድ ነው። መድረኩ ግን መሳተፉ ይበጀዋል” በሚል ርዕስ አቶ ግርማ ካሣ የጻፉትን መጣጥፍ ኢትዮሜዲያ ላይ ወጥቶ አነበበኩ። ርዕስ አመራረጣቸው የሚያስደንቅ ነው። ርዕሱን በመመልከት “ምን ማለታቸው ነው? ቀልድ ነው ብለው እንዴት ተሳተፉ ይላሉ” ብዬ ወዲያው ነበር ጽሑፉቸውን ያነበብኩት።

No comments yet, be the first one to post comment.

To post your comment please login or signup