ቴዲ አፍሮ ወያኔቱን በይፋ አወጀ

published 854 days, 7 hours, 28 minutes ago posted by adminadmin 854 days, 7 hours, 45 minutes ago
Saturday, January 16, 2010 5:37:07 AM GMT Saturday, January 16, 2010 5:19:50 AM GMT
አውራምባ ታይምስ (አዲስ አበባ) ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ዛሬ ከሰዓት በኋላ በአዲስ አበባ አዲስ ቪው ሆቴል የግጥም ዝግጅት አቀረቡ፡፡ ድምጻዊው ያዘጋጃቸውን ግጥሞች በመጽሀፍ  መልክ በማሳተም ገቢው ለታዋቂው ሰዓሊ ለማ ጉያ አበርክቷል፡፡   ቴዲ አፍሮ ቀደም ሲል በአውሮፓ ኮንሰርቱን ሲያዘጋጅ ለኢህአዴግ ቅርበት ካላቸው ወገኖች ጋር ውል መፈራረሙን ተከትሎ በውጭ ከሚገኙ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ተቃውሞ ቀርቦበት እንደነበር ይታወሳል፡፡ ነገር [...]

No comments yet, be the first one to post comment.

To post your comment please login or signup