አውራምባ ታይምስ የመረጃ ምንጩን እንዲያሳውቅ በመንግስት ተጠየቀ

published 620 days, 10 hours, 40 minutes ago posted by adminadmin 620 days, 10 hours, 43 minutes ago
Tuesday, September 07, 2010 2:26:47 AM GMT Tuesday, September 07, 2010 2:23:39 AM GMT
የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ደስታ ተስፋው በቁጠር 9.2/308 በዛሬው ዕለት ለአውራምባ ታይምስ ዝግጅት ክፍል በላኩት ደብዳቤ ጋዜጣው ለዜና ዘገባ የሚጠቀምባቸውን የመረጃ ምንጮች እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2002 ዓ.ም ድረስ እንዲያሳውቅ ጠይቀዋል፡፡ በኢትዮጵያ ሕገ መንግስት መሠረት አንድ ጋዜጠኛ ለፍርድ ቤቶች ሳይቀር የመረጃ ምንጭ የማሳወቅ ግዴታ እንደሌለበት በግልጽ የተደነገገ ቢሆንም ብሮድካስት ባለስልጣን በ‹ሬጉላቶሪ› ሽፋን ሕገ [...]

No comments yet, be the first one to post comment.

To post your comment please login or signup