ኢትዮጵያ በጊኒ 4ለ1 በሜዳዋ ተሸነፈች

published 620 days, 10 hours, 44 minutes ago posted by adminadmin 620 days, 11 hours, 8 minutes ago
Tuesday, September 07, 2010 2:26:47 AM GMT Tuesday, September 07, 2010 2:03:42 AM GMT
እሁድ ሴፕቴምበር 5/2010 በአዲስ አበባ ከተማ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በተደረገ የ እግር ኳስ ውድድር የጊኒ ብሄራዊ ቡድን የኢትዮጵያ አቻውን 4ለ1 አሸነፈ። ብሄራዊ ቡድናችን በቅርቡ ውጤት ያስገኛል በሚል ናይጄ-ግሊዛዊ ዜግነት ያለውን የውጭ አሰልጣኝ ቢያመጣም 4ለ1 በሆነ ሰፊ ውጤት ተሸንፏል።

No comments yet, be the first one to post comment.

To post your comment please login or signup