የድሬዳዋ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት የመሬት አስተዳደር አገልግሎትን ለማሻሻል የሚያስችል የ4.5 ሚሊየን ብር የፕሮጀክት ስምምነት ከኢንታፕስ ኮንሰልታንሲ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ጋር ተፈራረመ፡፡ ሰብሰብ የሚያስችል፣ 15 ሺህ ከመሬት ጋር የተያያዙ መዝገቦችን አጣርቶ የይዞታ ማረጋገጫ የሚሰጥ፣ ለ50 ሺህ ነዋሪዎች አዲስ መታወቂያ የሚሰጥ በመሆኑ የባለጉዳዮችን አቤቱታ ዘጠና በመቶ (90%) እንደሚቀንስ በስምምነቱ ወቅት ተገልጿል፡፡
|
|||
No comments yet, be the first one to post comment.