የመርህ ይከበር 12 አመራር አባላት ታሰሩ

published 750 days, 6 hours, 7 minutes ago posted by adminadmin 750 days, 6 hours, 12 minutes ago
Friday, April 30, 2010 7:06:28 AM GMT Friday, April 30, 2010 7:02:14 AM GMT
አውራምባ ታይምስ (አዲስ አበባ)፡- አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ከስምንት ወር በፊት ከአባልነት ያሰናበታቸውና እርምጃውን በመቃወም ‹መርህ ይከበር› በሚል ስም ሲንቀሳቀሱ የነበሩት 12 አባላት በትናንትናው ዕለት መታሰራቸውን የቡድኑ ም/ሰብሳቢ አቶ የሽዋስ አሰፋ ለአውራምባ ታይምስ ገለጹ፡፡      ባለፈው ሳምንት የመርህ ይከበር ቡድን በአዲስ አበባ-ኮከበ ጽባሕ ትምህርት ቤት ጠቅላላ ጉባኤ በማካሄድ በአንድነት አመራር አባላት ላይ ሹም ሽር ማድረጉና በኢ/ር [...]

No comments yet, be the first one to post comment.

To post your comment please login or signup