የነጋዴው የዋጋ ጥማትና የሸማቾች ስጋት በምንደኞች ኢኮኖሚ

published 479 days, 9 hours, 33 minutes ago posted by adminadmin 479 days, 9 hours, 36 minutes ago
Wednesday, January 26, 2011 3:45:06 AM GMT Wednesday, January 26, 2011 3:42:45 AM GMT
ጥር ወር ዑደቱን ጠብቆ ከበራፍ ደርሷል፡፡ ወሩ ጥምቀት እና አገሩን ለሚሞሉት ሰርግን መሰል ማኀበራዊ ትውፊቶች ብቻ አልነበረም የተናፈቀው፡፡ ለመንግሥት ሠራተኛው በዚህ ወር እንደሚጨመር የሚጠበቀውን ደመወዝ ተከትሎ  የሚከተለውን  የኢኮኖሚ ጣጣ ሦስት አካላት ወሩን እንዲጠብቁት አድርጓቸዋል፡፡  የመንግስት ተቀጣሪው ፣ ነጋዴው እና የአቶ መለስ መንግሥት ከአንድ መነሾ የተለያየ ግብ  ይጠብቃሉ፤ በዚህ ጥር ወር። የኑሮ ውድነቱ የተጫነውን ሠራተኛ ደመወዝ [...]

No comments yet, be the first one to post comment.

To post your comment please login or signup