የዋሽንግተን ዲሲው ሠልፍ የተሳካ እንደነበር ተገለፀ

published 698 days, 15 hours, 47 minutes ago posted by adminadmin 698 days, 15 hours, 50 minutes ago
Sunday, June 20, 2010 9:37:09 PM GMT Sunday, June 20, 2010 9:34:41 PM GMT
”ማርች ፎር ፍሪደም” በዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ መዲና ዋሽንግተን ዲሲ በኋይት ሐውስ እና በአሜሪካን የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ፊት ለፊት በጠራው ሠልፍ ላይ በርካታ ኢትዮጵያውያን ተገኝተው፤ የ2002ቱን ምርጫ ኢህአዲግ ማጭበርበሩን በመቃወም የአሜሪካ መንግሥት ኢትዮጵያን አስመልክቶ የሚከተለውን ፖሊሲ እንዲቀይር ጠየቁ። ሠለፉ የተሳካ እንደነበር አዘጋጆቹ ለኢትዮጵያ ዛሬ ገለፁ።

No comments yet, be the first one to post comment.

To post your comment please login or signup