የጊዮርጊሱ ግርግር - መልካም አዲስ ዓመት!

published 620 days, 10 hours, 58 minutes ago posted by adminadmin 620 days, 11 hours, 27 minutes ago
Tuesday, September 07, 2010 2:26:47 AM GMT Tuesday, September 07, 2010 1:57:35 AM GMT
ነሐሴ 27 ቀን 2002 ዓ.ም. አዲስ አበባ ጊዮርጊስ አካባቢ ነው። ሰዎች በአንድ ቦታ ተከማችተዋል። ግርግር ነገር ይታያል። በመንገድ የሚያልፉ አንድ አባት በመኪና ውስጥ አብረዋቸው ያሉትን «ምንድን ነው የተፈጠረው?» ይሉና ይጠይቃሉ። ሹፌራቸው መኪናውን ቀስ አድርጎ እንዲያቆም ያዛሉ። ከሹፌሩ ሌላ አብሯቸው መኪናው ውስጥ የሚገኝ አንድ ወጣት ከመኪናው ወርዶ፣ ነገሩ ምን እንደሆነ አጣርቶ እንዲመጣ ይልካሉ። ወጣቱ፣ ፈጥኖ ብዙ ሰዎች ወደ ተሰበሰቡበት ያመራል። እየሆነ የየነበረውን ተመልክቶ ይመለሳል።

No comments yet, be the first one to post comment.

To post your comment please login or signup