የጸደንያ ማሪያም ንግስ በቫንኩቨር ደምቆ ተከበረ

published 606 days, 7 hours, 40 minutes ago posted by adminadmin 606 days, 7 hours, 44 minutes ago
Tuesday, September 21, 2010 5:45:41 AM GMT Tuesday, September 21, 2010 5:41:28 AM GMT
በየአመቱ የሚከበረው የጸደንያ ማሪያም ንግስ አቡነ ሉቃስ፣ አቡነ ዩሀንስ፣ አቡነ ሚካኤል (ከካልጋሪ)፣ ሁለቱ አባ ገ/ስላሴዎችና የቫንኩቨር ቅድስት ድንግል ማሪያም ደብር አባት መልአከ ጸሃይ አፍወርቅና አምስት መቶ የሚጠጉ ምእመናን በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ መከበሩ ተገለጸ።

No comments yet, be the first one to post comment.

To post your comment please login or signup