ፋብሪካዎች ማታ ማታ መብራት እንዲያጠፉ ደብዳቤ ተጻፈላቸው

published 809 days, 6 hours, 11 minutes ago posted by adminadmin 809 days, 6 hours, 15 minutes ago
Tuesday, March 02, 2010 7:18:52 AM GMT Tuesday, March 02, 2010 7:14:57 AM GMT
በአዲስ አበባ መብራት ሙሉ ቀን መጥፋት ጀምሯ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ባጋጠመው የኃይል እጥረት ምክንያት፣ ትላልቅ ፋብሪካዎች ማታ ማታ መብራት እንዲያጠፉ የሚያስገድድ ደብዳቤ እንደጻፈላቸው ምንጮች ለሪፖርተር ጋዜጣ ገለጹ፡፡ ኮርፖሬሽኑ በበኩሉ ከሲስተም ውጭ ያለ ኃይል እንዳይጠቀሙ ለማድረግ መሆኑን ገልጿል፡፡

No comments yet, be the first one to post comment.

To post your comment please login or signup