DigEthiopia - Stories tagged with Ethiopian art

የሎሬት ፀጋዬ ገብረመድኅን ፬ኛ ዓመት ዝክር

published 182 days, 15 hours, 31 minutes ago posted by adminadmin 182 days, 15 hours, 35 minutes ago
Tuesday, March 09, 2010 6:22:21 AM GMT Tuesday, March 09, 2010 6:18:48 AM GMT
ፌብሩዋሪ 25 ቀን 2010 እ.ኤ.አ. ብላቴን ጌታ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድኅን ቀዌሳ እነሆ በሞት ከተለየን አራተኛ ዓመቱን የደፈነበት ቀን ነው። ”ቦዳ (አምቦ) የተጀመረ ሕይወት ማንሐተን (ኒው ዮርክ) ተቋጨ። ግብዓተ መሬቱም በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል (አዲስ አበባ) ተፈፀመ። …” በማለት ሎሬት ፀጋዬን የሚዘክርልን ዳንኤል አበራ ነው። (more)