DigEthiopia - Stories tagged with Medrek

ዶር ነጋሶ ሲናገሩ በብዙ ሺህ የሚቆጠር ሕዝብ በባሀር ዳር ስቴዲየም በፊጨትና በሆታ ደስታዉን ገለጸ !

published 859 days, 19 hours, 39 minutes ago posted by adminadmin 859 days, 19 hours, 42 minutes ago
Wednesday, January 13, 2010 3:40:11 AM GMT Wednesday, January 13, 2010 3:37:50 AM GMT
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ በባህር ዳር ከተማ በሚገኘዉ ስቴዲየም በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን ባሉበት ታላቅ ህዝባዊ ስብሰብ ትላንት ጥር 2 ቀን 2002 ማድረጉን ከስፍራዉ የደረሰን ዜና ያመለክታል። የክልሉ የገዢዉ ፓርቲ ባለሥልጣናት ህዝቡ ወደ ስብሰባዉ እንዳይሄድ በጥቅም ላይ የተመሰረቱ ስብሰባዎች በየቀበሌዉና በየትምህርት ቤቶቹ መድረኩ ህዝባዊ ስብሰባ በጠራበት ቀንና ሰዓት አዘጋጅተዉ እንደነበረም የደረሰን ዜና አክሎ ገልጿል። (more)

መድረክ የተሻለ ድምፅ ሊያመጣ በሚችልበት አካባቢ እንደሚወዳደር አስታወቀ

published 860 days, 14 hours, 37 minutes ago posted by adminadmin 860 days, 14 hours, 41 minutes ago
Tuesday, January 12, 2010 8:42:59 AM GMT Tuesday, January 12, 2010 8:38:48 AM GMT
የስምንቱ ፓርቲዎች ውህደት የሆነው የኢትዮጵያ ፌዴራል ዴሞክራቲክ መድረክ ዕጩዎቹን በተናጠል ሳይሆን፣ የፓርቲዎችን እንቅስቃሴ አይቶ ማን በየትኛው አካባቢ ቢሆን ይሻላል የሚለውን በመገምገም ስምንቱንም ፓርቲዎች እንደሚያሰማራ አስታወቀ፡፡ (more)

መድረክ አምስት ጣትን ለምልክት መረጠ

published 860 days, 14 hours, 37 minutes ago posted by adminadmin 860 days, 14 hours, 54 minutes ago
Tuesday, January 12, 2010 8:42:59 AM GMT Tuesday, January 12, 2010 8:25:59 AM GMT
መድረክንና መኢአድን ያወዛገበው የአውራ ጣት ምልክት ለመኢአድ ተሰጠ፦ በአውራ ጣት የምርጫ ምልክት ውዝግብ ውስጥ በገቡት በመድረክ እና በመኢአድ መካከል ውሳኔ ያላገኘው መድረክ በምርጫ ቦርድ ትዕዛዝ አውራ ጣትን በአምስት ጣት እንዲቀይር ተደረገ። (more)

የመድረክ ህዝባዊ ስብሰባ ለእሁድ ጥር9 ተፈቀደ

published 863 days, 16 hours, 57 minutes ago posted by adminadmin 863 days, 17 hours, 14 minutes ago
Saturday, January 09, 2010 6:22:27 AM GMT Saturday, January 09, 2010 6:05:04 AM GMT
የመድረክ የስብሰባ ጥሪ ለእሁድ ጥር 9 ቀን 2002 ፍቃድ ማግኘቱ ተጠቆመ (more)

Medrek, the last hope of Kilil Politics in Ethiopia !!!‏

published 948 days, 19 hours, 43 minutes ago posted by adminadmin 948 days, 20 hours, 9 minutes ago
Friday, October 16, 2009 3:36:42 AM GMT Friday, October 16, 2009 3:10:19 AM GMT
The TPLF known loyalists, Beyene Petros, Merara Gudina, Negasso Gidada and others will never retire from political circus until their master Meles Zenawi is forced out of the political stage by peoples revolt or “Yegodan Newte”. Well if you do not subscribe to kilil politics and force TPLF from power... (more)
Previous 1 2 Next