DigEthiopia - Stories tagged with andinet

Tamagne's speech @ Atlanta Mahdere Andnet Radio 15th Anniversary

published 335 days, 11 hours, 3 minutes ago posted by adminadmin 335 days, 11 hours, 4 minutes ago
Sunday, March 06, 2011 7:23:22 AM GMT Sunday, March 06, 2011 7:23:04 AM GMT
woy milas...belijinetu min belto new yadegew? (more)

ዶር ነጋሶ ሲናገሩ በብዙ ሺህ የሚቆጠር ሕዝብ በባሀር ዳር ስቴዲየም በፊጨትና በሆታ ደስታዉን ገለጸ !

published 752 days, 14 hours, 47 minutes ago posted by adminadmin 752 days, 14 hours, 49 minutes ago
Wednesday, January 13, 2010 3:40:11 AM GMT Wednesday, January 13, 2010 3:37:50 AM GMT
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ በባህር ዳር ከተማ በሚገኘዉ ስቴዲየም በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን ባሉበት ታላቅ ህዝባዊ ስብሰብ ትላንት ጥር 2 ቀን 2002 ማድረጉን ከስፍራዉ የደረሰን ዜና ያመለክታል። የክልሉ የገዢዉ ፓርቲ ባለሥልጣናት ህዝቡ ወደ ስብሰባዉ እንዳይሄድ በጥቅም ላይ የተመሰረቱ ስብሰባዎች በየቀበሌዉና በየትምህርት ቤቶቹ መድረኩ ህዝባዊ ስብሰባ በጠራበት ቀንና ሰዓት አዘጋጅተዉ እንደነበረም የደረሰን ዜና አክሎ ገልጿል። (more)