DigEthiopia - Stories tagged with human rights

Early results: Ethiopia's ruling party won vote

published 620 days, 16 hours, 46 minutes ago posted by adminadmin 620 days, 17 hours, 24 minutes ago
Tuesday, May 25, 2010 1:55:01 AM GMT Tuesday, May 25, 2010 1:17:01 AM GMT
Early results: Ethiopia's ruling party won vote he ruling regime has won the election, not because the people voted for it but because it was an absolutely ruling party controlled polling environment. What would be the verdict of the EU? Time will tell. ADDIS ABABA, Ethiopia – Provisional results showed Ethiopia's ruling party has won national elections, officials said Monday, as a U.S. rights group said the weekend b... (more)

ምርጫው የማይከበርለት ሕዝብ እንዴት “ምረጠኝ” ይባላል? (ሀብታሙ አሰፋ)

published 724 days, 10 hours, 15 minutes ago posted by adminadmin 724 days, 10 hours, 43 minutes ago
Wednesday, February 10, 2010 8:26:22 AM GMT Wednesday, February 10, 2010 7:58:39 AM GMT
የአቶ መለስ አስተዳደር ደጋግሞ እንደተናገረው የ97ቱ ምርጫ እንዳይደገም ቀዳዳዎችን ሁሉ ደፍኗል። እነዚህ ቀዳዳዎች የታወቁ ናቸው። ምርጫ እንዳይኖር የሚያደርጉ የአፈና እርምጃዎችን ነው። ይቃወሙኛል የሚላቸውን ሁሉ በሞትና በእድሜ ልክ እስራት የሚቀጣበት የፀረ-አሸባሪነት ሕግ አውጥቷል። ከዚህ አልፎም ሕጉ በነማን ላይ እንደሚሰራ እነ ጀነራል ተፈራ ማሞ በፈጠራ ወንጀል በዚሁ አዋጅ መሰረት ተፈረዶባቸዋል። በ97ቱ ምርጫ በገለልተኝነት የታዘቡ የሲቪል ማህበረሰቡን የሚወክሉ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ፀጥ የሚያደርግ አዋጅ ወጥቷል። የፕሬስ ነፃነት ተስፋ ጭምር እንዲጨልም የዘጋውን ዘግቷል። ያሰጉኛል የሚላቸውንም የቀሩትን ለይቶ ተራ በተራ ለመጨፍለቅ ዘመቻ ይዟል። ተቃዋሚዎችን ለመከፋፈል የጀመረው ዘመቻ ከቅንጅት ውህደት ተቃውሞ ተነስቶ አጋር ተቃዋሚዎች እስከማፍራት ሄዷል። (more)